United Nations Peace Operations
Peacekeeping Operations, Special Political Missions and Support Offices

News (Consolidated) - UNSOM

Call for Nomination for She Stands for Peace ebook - Amharic

የሴቶች፣ የሰላምና ደህንነት አጀንዳ በአፍሪካ ለማሳደግ ልዩ የሆኑ አፍሪካዊ ሴቶችን እዉቅና ለመስጠት “ለሰላም ትቆማለች” በሚል ር ዕስ ለሚ ዘጋጀው የኤሌክትሮኒክ መፅሐፍ የእጩዎች ጥቆማ ጥሪ መግቢያ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለአፍሪካ ህብረት (UNOAU) እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን (AUC) በጋራ በመሆን በየካቲት 2012 “ ለሰላም ትቆማለች ”…